Acholi/Lwo
Gapped text
Meron
mabebe2
Ethiopia by Teddy Afro
ባልፍም ኖሬ
ስለ እናት ምድሬ እሷናት ክብሬ ኸረ እኔስ አገሬባልፍም ኖሬ
ስለ እናት ምድሬ እሷናት ክብሬ ኸረ እኔስ አገሬስንት የሞቱለሽ _____ ዘብ አድረው
አልፈው ሲነኩሽባህርሽን ተሻግረው የጀግኖች _____ ያዳም እግር አሻራ ፈለገ ጊዎን ያንች ስም ሲጠራ እንኳ _____ ላይ ባንዲራሽን አይቶ ስምሽ ሲጠራ ማን ዝም ይላል ሠምቶ እንኳን ሠማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶ ኢትዮጲያ ሲባል ማን _____ ይላል ሰምቶኦሆሆ ሆሆ አ…
በቀስተ ዳመናሽ _____ መቀነቱን ባንዲራሽን ታጥቆ
_____ የታተመ እንኳን ባለም መዳፍ በአርያም ታውቆ የተራሮች አናት ዘብ የቆመልሽ ቤት ያክሱማ ራስ ጦቢያ የፍጥረት _____ የክብ አለም _____ ዞሮ መጀመሪያበሠማዩ ላይ _____ ቀለም
የሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለም _____ ዘመን ፊት ናት መሪ ዛሬ አለም ቢላት ኋላ ቀሪተውኝ ይውጣልኝ _____ ደጋግሜ
ኢትዮጲያ ማለት ለኔ አይደል ወይ ሥሜ ቢጎል _____ ከመሶቡ ላይ እናት በሌላ ይቀየራል _____ ይዤ _____ እጄን ከቀሚሷ እናት እኮ ናት ተስፋ አልቆርጥም በሷ የሷን ውለታ ከፍሎ _____ _____ ሲባል አብሮ አይልም ወይ ሰውኢትዮጵያ (ኢትዮጵያ)
ሀገሬ (ሀገሬ) _____ (ኢትዮጵያ) ሀገሬ (ሀገሬ) ባንቺ አይደል ወይ _____ባልፍም ኖሬ
ስለ _____ ምድሬ እሷናት ክብሬ ኸረ እኔስ አገሬስንት የሞቱለሽ _____ ዘብ አድረው
አልፈው ሲነኩሽባህርሽን ተሻግረው _____ አገር ያዳም እግር አሻራ ፈለገ ጊዎን ያንች ስም _____ እንኳ _____ ላይ ባንዲራሽን አይቶ ስምሽ ሲጠራ ማን ዝም ይላል ሠምቶ እንኳን ሠማይ ላይ _____ አይቶ _____ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶኦሆሆ ሆሆ አ…
የሠላሞን ዕፅ ነሽ የቅዱሳን ዕንባ ያበቀለሽ ቅጠል
ዛሬ አዲስ አይደለም በለኮስው እሳት የነካሽ ሲቃጠል ሳይወስን ዝናሽ _____ ድርሳን ባድባራት ታሪኩ ነብይ አይተው ከሩቅ ያሉልሽ በመፅሀፍ ኢትዮጲያን አትንኩበሠማዩ ላይ ቢታይ ቀለም
የሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለም _____ ዘመን ፊት ናት መሪ ዛሬ አለም ቢላት ኋላ ቀሪተውኝ ይውጣልኝ ልጥራት ደጋግሜ
ኢትዮጲያ ማለት ለኔ _____ ወይ ሥሜ ቢጎል እንጀራው ከመሶቡ ላይ _____ በሌላ ይቀየራል ወይ ይዤ አላነሳም እጄን ከቀሚሷ እናት እኮ ናት ተስፋ _____ በሷ የሷን ውለታ ከፍሎ ሳይጨርስው ኢትዮጵያ ሲባል አብሮ አይልም ወይ ሰውኢትዮጵያ (ኢትዮጵያ)
ሀገሬ (ሀገሬ) ኢትዮጵያ (ኢትዮጵያ) ሀገሬ (ሀገሬ) ባንቺ አይደል ወይ ክብሬባልፍም ኖሬ
_____ እናት ምድሬ እሷናት ክብሬ ኸረ እኔስ አገሬበሰሜን በደቡብ
በምስራቅ በምዕራብ ላይ ሙሉ ይሁን ያንቺ _____ በሰሜን በደቡብ በምስራቅ በምዕራብ ላይ _____ ይሁን ያንቺ ሲሳይይራቅ ይራቅ ችግር ከምድርሽ
ሙሉ ሙሉ ይሁን ሲሳይሽ ይራቅ ይራቅ ችግር ከምድርሽ ሙሉ ሙሉ ይሁን _____For my gapped text experiment, I decided to use the song “Ethiopia” by Teddy Afro. I chose this song because I already love it and it’s full of meaningful lyrics that reflect culture, pride, and unity. To create the activity, I listened to the song a few times and then wrote down the lyrics, removing certain words and phrases that I wanted to test myself on. After that, I replayed the song and tried to fill in the missing words by listening carefully.